ከጣርማ በር መለያ ሰፌድ ሜዳ ሞላሌ ወገሬ ሊሰራ የተጀመረዉ የአስፋልት መንገድ ባለመሰራቱ ለከፍተኛ እንግልትና ወጪ ዳርጎናል ሲሉ የሞላሌ ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ቅሬታቸዉን አሰሙ፡፡ አመራሮች በበኩላቸዉ በመሪነት ሚናቸዉ ላይ ጫና ማሳደሩን ተናግረዋል፡፡
ከጣርማ በር መለያ ሰፌድ ሜዳ ሞላሌ ወገሬ ሊሰራ የተጀመረዉ የአስፋልት መንገድ ባለመሰራቱ ለከፍተኛ እንግልትና ወጪ ዳርጎናል ሲሉ የሞላሌ ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ቅሬታቸዉን አሰሙ፡፡ አመራሮች በበኩላቸዉ በመሪነት ሚናቸዉ ላይ ጫና ማሳደሩን ተናግረዋል፡፡ ሞላሌ ህዳር 2/2018ዓ.ም (መማመኮጉ)ከጣርማ በር መለያ ሰፌድ ሜዳ…
ግምቱ ከ2ሚሊዮን 500ሺህ ብር በላይ የሆነ የህክምና መሳሪያ እና የቢሮ ዕቃ ድጋፍ ተደረገ
ግምቱ ከ2ሚሊዮን 500ሺህ ብር በላይ የሆነ የህክምና መሳሪያ እና የቢሮ ዕቃ ድጋፍ ተደረገ። ሞላሌ ህዳር 12/2018ዓ.ም(መማመኮጉ) ግምቱ ከ2ሚሊዬን 500ሺህ ብር በላይ የሆነ የህክምና መሳሪያ እና የቢሮ ዕቃ ድጋፍ መደረጉን የመንዝ ማማ ወረዳ ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት አስታወቀ። የፅ/ቤቱ ሀላፊ አቶ ተክለአብ…
በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ማማ ወረዳ ዘካሪ፣መከሪ የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች ለዘላቂ ሰላም በሚል መሪ ቃል ከሃይማኖት አባቶችና ከሃገር ሽማግሌዎች ጋር የውይይት መድረክ ተካሄደ ።
በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ማማ ወረዳ ዘካሪ፣መከሪ የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች ለዘላቂ ሰላም በሚል መሪ ቃል ከሃይማኖት አባቶችና ከሃገር ሽማግሌዎች ጋር የውይይት መድረክ ተካሄደ ። ሞላሌ ህዳር 13/2018ዓ.ም ( መ/ማ/መኮጉ ፅ/ቤት) በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ማማ ወረዳ ዘካሪ፣መካሪ የሃይማኖት አባቶችና…
እንኳን ደህና መጡ !! መንዝ ማማ ምድር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት!
Welcome to WordPress. This is your first post. Edit or delete it, then start writing!



