Month: December 2025

የሞላሌ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ተማሪዎች

የሞላሌ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ተማሪዎች የትብብር ስልጠና በመንዝ ማማ ምድር ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ቡደን የኮደርስና ሌሎች ተዛማጅ ስልጠናዎችን እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡ ሥልጠናውንም የቡድኑ የኔትወርክ አስተዳደር ባለሙያ የሆኑት አቶ ደበበ ባህረ እየሰጧቸው ይገኛሉ፡: