Year: 2026

ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቱ የግማሽ አመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ፣ የአባላት ተሳትፎና የሃብት አሰባሰብ የኮሙዩኒኬሽን እቅድ ትውውቅ አደረገ።

ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቱ የግማሽ አመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ፣ የአባላት ተሳትፎና የሃብት አሰባሰብ የኮሙዩኒኬሽን እቅድ ትውውቅ አደረገ። ሞላሌ ጥር 26/2018ዓ.ም(መማመኮጉ) የመንዝ ማማ ወረዳ አልማ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የግማሽ አመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ፣ የአባላት ተሳትፎና የሃብት አሰባሰብ የኮሙዩኒኬሽን እቅድ ትውውቅ አድርጓል። በእቅድ…

ለመጪው የክረምት ወቅት በቂ ቅድመዝግጅት እየተደረገ ነው።

ለመጪው የክረምት ወቅት በቂ ቅድመዝግጅት እየተደረገ ነው። ሞላሌ ጥር 20/2018ዓ.ም(መማመኮጉ)በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ማማ ምድር ወረዳ በአምቦውሃ ችግኝ ጣቢያ በዘመናዊ የግብርና ልማት ስርዓት እየለማ ያለ ችግኝ ተጎብኝቷል። በጉብኝቱ የሰሜን ሸዋ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ተክለየስ በለጠ፣የሰሜን ሸዋ ዞን መንግስት ኮሙዩኒኬሽን…

የከተራ እና ጥምቀት በዓላት በድምቀትና በሰላም ተከብረዋል።

ሞላሌ: ጥር 11/2018 ዓ.ም (መማመኮ) የሞላሌ ከተማ አሰተዳደር ሰላምና ደህንነት ፅህፈት ቤት የከተራና የጥምቀት በዓል በሰላም መከበራቸውን አስታወቀ። የፅህፈት ቤቱ ሀላፊ አቶ እንግዳሰው ታለጌታ በሞላሌ ከተማና አካባቢው ትናንት ታቦታቱ ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው ወደ ጥምቀተ ባሕር ወርደዋል። በዛሬው እለትም ታቦታት ከጥምቀተ…