Month: January 2026

ለመጪው የክረምት ወቅት በቂ ቅድመዝግጅት እየተደረገ ነው።

ለመጪው የክረምት ወቅት በቂ ቅድመዝግጅት እየተደረገ ነው። ሞላሌ ጥር 20/2018ዓ.ም(መማመኮጉ)በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ማማ ምድር ወረዳ በአምቦውሃ ችግኝ ጣቢያ በዘመናዊ የግብርና ልማት ስርዓት እየለማ ያለ ችግኝ ተጎብኝቷል። በጉብኝቱ የሰሜን ሸዋ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ተክለየስ በለጠ፣የሰሜን ሸዋ ዞን መንግስት ኮሙዩኒኬሽን…

የከተራ እና ጥምቀት በዓላት በድምቀትና በሰላም ተከብረዋል።

ሞላሌ: ጥር 11/2018 ዓ.ም (መማመኮ) የሞላሌ ከተማ አሰተዳደር ሰላምና ደህንነት ፅህፈት ቤት የከተራና የጥምቀት በዓል በሰላም መከበራቸውን አስታወቀ። የፅህፈት ቤቱ ሀላፊ አቶ እንግዳሰው ታለጌታ በሞላሌ ከተማና አካባቢው ትናንት ታቦታቱ ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው ወደ ጥምቀተ ባሕር ወርደዋል። በዛሬው እለትም ታቦታት ከጥምቀተ…