ሰላም ለኪ ቤተ ክርስቲያን ቅድስት
ሰላም ለኪ ቤተክርስቲያን ቅድስት ቤተክርስቲያን ውድስት ቤተ ክርስቲያን ቤተ ጸሎት በደመ
ቤተክርስቲያን ቅድስት ቤተክርስቲያን ቡርክት እንተ ቀደሰኪ ደመ መለኮት እስመ ዘእንበሌኪ አልቦ ተስፋ መድኃኒት
ቤተክርስቲያን ሦፍያ አጸደ መለኮት ኬንያ እንበሌኪ ማርያም በሃሌ ሉያ አድኅነኒ ሊተ ለዘመን ኬንያ
ቤተክርስቲያን ዘኮንኪ ጉባኤ ጳውሎስ ወኬፋ ወረሰየኪ ሎቱ መርአቱ ለአልፋ እስመ ዘእንበሌኪ አልብነ ለተስፋ
ወረደ ላዕሌኪ ምስጢረ አደው ሥላሴ ቤተክርስቲያን አንቲ ቤተ ውዳሴ አደኅነኒ ሊተ እምሰይጣን ደምሳሴ
ተነበዩ ላዕሌኪ ነቢያተ ኦሪት እምቅድም ቤተክርስቲያን ስብሕት በአርያም ቤተክርስቲያን ቤተ ሠላም አጸደ ህይወቱ ለአዳም
ወደሱኪ ሐዋርያት ፲ቱወ፪ ቤተክርስቲያን አንቲ ለእለ እለቱ አድኅነኒ ሊተ እምሰይጣን መስባሪቱ
ወደሱኪ ካህናት በቃለ ስብሐት ወይባቤ ቤተክርስቲያን አንቲ አጸደ ግልባቤ አድኅነኒ ሊተ እምሰይጣን ምንዳቤ
ወደሱኪ ካህናት በቃለ ጥዑም ዜማ ቤተክርስቲያን አንቲ ቤተ ፌማ አድኅነኒ ሊተ እጽኑዕ ድካማ
ቤተክርስቲያን ከኒሳ እንተ አልብኪ አበሳ በጊዜ መቃብር ኬንያ ለሥጋዬ ለብሳ ቤተክርስቲያን ዘኒህሳ አጸደ መለኮት አንበሳ
ወደሰኪ የሬድ በቃለ ጥዑም ዜማ ቤተክርስቲያን አንቲ ክልልተ ግርማ መላዕክት ይሴብሑኪ ዘራማ
ከለሉኪ መላዕክት ትጉሀነ ሰማይ ሀራ ዳዊት ይሴብሑኪ በቃለ እንዚራ አድኅነኒ ሊተ እምብዙህ መከራ
በእንተ ስጋሁ ቅዱስ ወበእንተ ደሙ ክቡር ቤተክርስቲያን አንቲ ሐሊብ ወመአረ እስመ ዘእንበሌኪ አልብየተስፋ ማዕምር