ቀን 04/03/2018 ዓ/ም
የመንዘ ማማ ምደር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ቡድን በአዋጅ ቁጥር 1370/2017 እና በደንብ ቁጥር 229/2018 ዙሪያ ለቡድኑ ባለሙያዎች እና ለቀበሌ ክብር መዝገብ ሹሞች ስልጠና ሰጠ። ቡድኑ አዋጁንና ደንቡን በማባዛት እና በመጠረዝ ለሁሉም ቀበሌዎች እንዲደርሳቸው ያደረገ ሲሆን በስልጠናው ላይ ግልጽ መሆን ያለባቸው ጥያቄዎች በተሳታፊዎች ተነስቶው ምላሽ ተሰጥቶ ወደተግባር እንዲገቡ የማጠቃለያ ሀሳብ በመስጠት ስልጠናው ተጠናቋል።
የመንዝ ማማ ምድር ወረዳ የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ቡድን




